በዩኒቨርሲቲው የተገነባ የነዳጅ ማደያ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

ዩኒቨርሲቲው ያስገነባው የነዳጅ ማደያ መጠናቀቁን ተከትሎ መደበኛ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕረዚደንት ዶ/ር ክብሮም ካሕሱ ጨምሮ ሌሎች የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በተገኙበት ጥር 27/2016 ዓ/ም 46,665 ሊትር ነዳጅ ተራግፏል።
***********************
ዕውቀት ለማኅበረሰባዊ ለውጥ!
የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
ራያ ዩኒቨርሲቲ
ጥር 27/2016 ዓ/ም
******************
👇👇👇