ራያ ዩንቨርስቲ የኣካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት

በቁጥር VPAA/01378/2/2013 በቀን 14/10/2013 ዓ/ም በተፃፈልን ደብዳቤ መሰረት ዩንቨርስቲያችን ባለው ክፍት የስራ መደብ ከሌላ ዩንቨርስቲ ተዛውረው ወደ ዩንቨርስቲያችን መጥተው ለማስተማር ለሚፈልጉ ማስተርስ ማዕረግ ያላቸው ኣመልካቶች የዝውውር ቅጥር እንዲንፈፅም በደብዳቤ ኣሳውቀናል፡፡ በመሆኑም ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/10/2013 ዓ/ም ባሉ 5/ኣምስት/ ተከታታይ የስራ ቀን መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳስባለን፡፡

 

ተ/ቁ

ተፈላጊ የትምህርት ሙያ

ደረጃ

ብዛት

ማብራርያ

 
 

1

Social anthropology,developmental anthropology and related

Msc

04

 

 

2

Sociology

Msc

02

 

 

3

Psychology

Msc

02

 

 

4

Sport Science

Msc

01

 

 

5

Computer engineering

Msc

03

 

 

6

Industrial control engineering

Msc

03

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የስው ሃብት  አስተዳደርና  ልማት ዳይሬክቶሬት