ራያ ዩኒቨርሲቲ ለግብርና፣ ለምርምር፣ ለትራንስፖርትና

ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ሶስት ትራክተሮች በ5.6 ሚልዮን ብር ገዝቷል፡፡ ትራክተሮቹ ከእርሻ ስራዎች በተጨማሪ 60 ኩንታል የሚጭኑ ተሳቢ ጋሪ አላቸው፡፡